Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 14, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ፅዳት አገልግሎት፣ በድጋሜ የወጣ ከለር ፕሪንተር
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ፅዳት አገልግሎት፣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር፣ ዚብራ ሌንስ፣ ካሜራው ላይ የሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት/ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሰነድ ቁጥር 125 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ቁሳቁሶቹም፡ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች (ለሁለተኛ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፖሊስ መምሪያ ንብረት የሆነው ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የጌዴኦ ዞን ፖሊስ መምሪያ ንብረት የሆነው ቶዮታ ላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Government (Jun 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c13c8985-60de-40b1-99c0-9b5d7e8cab9b/open Invitation to Bid Procurement of Rent Service Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0677-2018-BID-OpenProcurement Category: Non Consultancy
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Rent Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ