Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በመአቀፍ እስከ ሶስት አመት የሚቆይ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በመአቀፍ እስከ ሶስት አመት የሚቆይ አወዳድሮ ለመግዛት
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዝናቸው ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ1/2017 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41
Continue Reading በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 02/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ እና የሰው ኃይል ሥምሪት ሥራዎችን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ በመሆኑ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋልማ/ጨ-1/1425/17 የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንዲሁም የሲዲኤ ፕሮጀክት የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በጀት አመት የተሰሩ የሒሣብ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ