Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለተበተባን ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ክፍል /MHM /ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለተበተባን ሁለተኛ ደረጃ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንናዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA- 03/2017 መጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንናዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር በምስራቅ ሸዋ ድስትሪክት ማህበራትና ድርጅቱ
Continue Reading በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንናዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civilian Uniforms
Invitation to Bid Lot 8 Procurements of Civilian Uniforms HRMMD 2017 Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0244-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of Procurement: Lot
አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን የ2017/2008 ዓ.ም. የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በሸገር ከተማ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘናችን በመጫን በምዕራብ ሸዋ ዞን በዩኒየኑ የሥራ ክልል ሥር ላሉት የህብረት ሥራ ማህበራት ለማጓጓዝ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ የጫረታ ማስታወቂያ አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን የ2017/2008 ዓ.ም. የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በሸገር ከተማ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘናችን በመጫን በምዕብ ሸዋ ዞን በዩኒየኑ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ