Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/051/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of different items as per

Dashen Bank S.C. is Inviting National Competitive Bids for Two Separate Procurement Categories.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች

The Desert Locust Control Organization for Eastern Africa (DLCO-EA) Invites Qualified Companies to Submit Requirements for Vendor Prequalification for 2026 and 2027.

The Reporter (Mar 21, 2026) CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST FOR VENDOR PRE-QUALIFICATION FOR 2026 AND 2027(Readvertised) Description: The Desert

ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ. የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አማ. በቀን 7/06/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የሁለተኛ ዙር ሀራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለደንብ ልብስ ስፌት፣ ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለፈርኒቸር እቃዎች፣ ስቴሽነሪ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት እና እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት

የሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ የቡና ማከማቻ መጋዘን ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችንና ማህበራትን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ የቡና ማከማቻ መጋዘን ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችንና ማህበራትን አወዳድሮ ለማሠራት

ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ. የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አማ. በቀን 7/06/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በድጋሜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ ግጨ-02/2018 የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ