Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ

እናት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/016/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1982) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 28, 2026) ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/017/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወንጂ/ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በወንጂ ከረሜላ ፋብሪካ የተመረተ ደስታ ከረሜላ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ ብቃት ያላቸውን አከፋፋዮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊዎች ጋር ውል በማሰር የተመረተውን ደስታ ከረሜላ በአከፋፋዮች በኩል መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለሞች፣ የመጽሔት ህትመት ሥራዎች ለ6 ወራት እና የpromotional Items በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 011/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለሞች፣ የመጽሔት

ላይት ፎር ቫርነርነረብል ኦርጋናይዜሼን (Light for Vulnerable Organization) የድርጅቱ የሂሰብ ኦዲት እንቅስቃሴ ሕጋዊ ፍቃድ ባለው ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ላይት ፎር ቫርነርነረብል ኦርጋናይዜሼን (Light for Vulnerable Organization) አገር በቀል የመዝገብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: ለአዲሱ ቦዲት ካምፓስ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የተጋገረ ዳቦና እንጀራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a2880bac-b377-4163-8132-c0007608e134/open Reference

የዓድግራት ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ እና ዓድግራት ዩኒቨርስቲ ጀነራል ሆስፒታል ግቢ ፅዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ede4cd12-1ea8-4590-b035-5a340d33baef/open Reference

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ዓዲግራት ዮኒቨርሲቲ: ለተማሪዎች የመስተንግዶ አገልግሎት አውት ሶርስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/23375e4a-b981-4388-8571-aed244e80ab9/open Reference

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Service

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/32fdabfe-abda-4574-a977-46e7e7f6ec6f/open Reference