Reporter(Jan 28, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

የንብረቱ የሚገኝበት ቦታ እና ስፋት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ሰዓት እና ቀን

ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ/ ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

ቀን

 

ሰዓት

 

1

ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ

ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ

አዳማ ቅርንጫፍ

መኖሪያ ቤት

አዳማ

 

 

ቦኮ ሸነን ቀበሌ

1125/B/SH/

2003

180 ካ.ሜ

3,635,638.00

19/06/2018

 

4:00-5:15

 

የሐራጅ ደንቦች

  1. ተጫራቾች የሐራጅን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
  3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰራዛል።በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ስሐራጅ ሲቀርብ ስሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
  4. ሐራጁ ከላይ በተገስፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ ባስበት ይካሄዳል።
  5. በሐራጅ ሳደ መገኝት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
  6. ገዢ እንዲከፈላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
  7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ስመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115586568/ 0115-523472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።