Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ

እናት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/016/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1982) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 28, 2026) ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/017/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች እና የህትመት አገልግሎት ስራ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 003/2018 ሎት 1/አንድ/ አላቂ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 60,000.00

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ውሃና ኢነርጂ ቢሮ በኮ ዋሽ ፕሮግራም በጀት የውሃ ጥራት መመርመሪያና ማከሚያ ኬሚካሎችና ተያያዥ ዕቃዎች ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ኢ/ውሃ/ጥ/መ/ኬ/ ግዥ/05/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ውሃና ኢነርጂ ቢሮ በኮ ዋሽ ፕሮግራም

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ጽ/ቤት የቤተልሔም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Immigration and Citizenship Service: Procurement of Car Tyre

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/58613710-7997-4de5-ae30-10e95432293a/open Reference

Immigration and Citizenship Service: Procurement of Office Furniture Items 3

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0ab7f165-94de-4b34-8df7-b6e09c831add/open Reference

Immigration and Citizenship Service: Procurement of Electronical Items 5

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8261d42b-d3af-4454-9de0-e2d18c255287/open Reference

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አጀንዳ፣ ካሌንደር እና የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ የህትመት ውጤቶች ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 14/2018 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት ውጤቶች ማሰራት ይፈልጋል። 1.

የቦታው ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እህተ ጫካ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አስናቀ መንግስቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የማተሚያ ማሽኖች እና ተጓዳኝ ዕቃዎችን/Scrap/ በኪ.ግ፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ መነሻ ዋጋ እና ለህትመት ሥራዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎችን እና የተለያዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋሉ