Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 18, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙትን የመንግስት መ/ቤቶች ያገለገሉ አሮጌ
በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምንክያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፤ የመፀዳጃ ቤት
የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምንክያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፣ የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ የአሉሙኒየም በሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ የወለል እምነበረድ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና የመሳሰሉትን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Government(Oct 18, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f1d3be8a-01fd-4343-b47b-c9309b62404d/open Invitation to Bid ሎት 15 ለተማሪዎች ምግብ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 18, 2025) ድጋሚ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዳንጎቴ የማሸጊያ ዕቃዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ቲ.ጂ.ቲ ኢንተርፕራይዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/91982 በ25/7/2015 ዓ/ም
በድጋሚ የወጣ የተለያዩ እና የማሽነሪ እና የቀላል ተሽከርካሪ ዕቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የባነር ሕትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የባነር ሕትመት አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-NC-0207-2016-PUR Object of Procurement: የባነር ሕትመት አገልግሎት ግዥ
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ እስቴሽነሪዎች፣ ፈርኒቸሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር AAM 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ እስቴሽነሪዎች፣ ፈርኒቸሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የዛፍ አይነቶች በቁማቸው በጨረታ አወዳድሮ አስቆርጦ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የዛፍ አይነቶች በቁማቸው በጨረታ አወዳድሮ አስቆርጦ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታውን ያሸነፈው
Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Patient Bed
Invitation to Bid Procurement of Patient Bed Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0031-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2017 የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡–
Ethiopian Electric Utility Invites Eligible Bidders to Procure of Construction of the Gofa G+1 Cafeteria Building Civil Work Construction
NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) FOR THE CONSTRUCTION of Gofa G+1 Cafeteria Building Civil Work Construction Procurement Reference Number: EEU/S&D/NCB/003/2016 No.
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኬሚካል High Range Water Reducing & Accelerating Admixture ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር፡- ኢኮስኮ ግ/ግ/ማ/ማ 01/2017 በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኬሚካል High Range
ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ባለዕዳውን ሀብቶች የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በአዋጅ 983/08 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 የግብር ታክስ ከፋይ ስም ዳሞታ የትምህርት አገልግሎት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 0055113605
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት አካውንት ቁጥር ስህተት ስለተፈጠረ የጨረታ ማስተካከያ
ማስተካከያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለክፍለ ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለማዘጋጃ ቤቱ እና ለውክልና መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት