Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/005/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ከዚህ በታች
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሆስፒታል ህንፃ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ ክፍት የጨረታ ማስታወቂያ የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ
የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር- 004/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የህትመት ውጤቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በእንጨት፣ በብረት በቆዳና በሸራ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 05 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 05 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚገቡ ዕቃዎችን በግዥ /በሎት ብቃት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል
የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፡- ከዚህ በታች በሎት የተገለፁት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት Computer & Accessories, 55 Inch Television, መኪና ላይ የሚገጠም GPS እና ኤር ኮንዲሽነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- ሎት 1, Computer
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Students Food
Invitation to Bid Lot 14: Procurement of Students Food Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የፕሪንተር ቀለሞች እና የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ ፅዳት እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር (ተገጣጣሚ የቢሮ እቃዎች)፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ ከብረት እና ጣውላ የሚሰሩ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የወንድና የሴት ሸሚዞች ካፖርት ጨምሮ፣ ብትን ጨርቅ፣ የውሃ አቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች እና ጣዉላናኮፒስታቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለጋዝጊብላ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት