Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/005/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ከዚህ በታች

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሆስፒታል ህንፃ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ ክፍት የጨረታ ማስታወቂያ የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ

የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር- 004/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር 16/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጽጌረዳ አምበሉ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰለማዊት ገ/ፃዲቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ አሸናፊ አበጀ ወሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማህሌት ገብረመድህን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ

አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/04/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በምዕራብ ወለጋ ዞን የቡቤ ሆስፒታል ጽ/ቤት ለ 2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የሰው መድሐኒቶች፣ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ለህመምተኞች የምግብ አቅርቦት፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ፍራሾች፤ ብርድ ልብስ፤ አንሶላ እና ትራስ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የግንባታ ጥገና ሥራ ደረጃቸው GC 8፣ BC 8 እና በላይ ያላቸውን ሥራ ተቋራጮችን የሰው ኃይልና ሙሉ ጉልበት አስችሎ ማሠራት እና ለዚሁ አዳራሽ ጥገና ሥራ አገልግሉት የሚውሉ አሽዋ ፣ 02 ጠጠር፣ ሲሚንቶ፣ ሴራሚክ፣ ዘኮሎ፣ የኮርኔስ ፕላስቲክ እና ፌሮ /የግንባታ ብረት/ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል አቅራቢ ድርጅቶችን በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣

አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና በስሩ ላሉ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ጎማ እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዥ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/002/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል

አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኮንስትራክሽን እና የውሃ እቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/01/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኮንስትራክሽን እና የውሃ እቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የዘር (የበቆሎ፤ ዳጉሳ እና ሱፍ) አጨዳና ማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የዘር (የበቆሎ፤ ዳጉሳ እና ሱፍ) አጨዳና ማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት