Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ambo University፡ Procurement of Medical Auto Clove
Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ccf79aff-0d4f-412e-b536-0a9b35ac00e9/open Lot Information
Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0e55b3b7-1dcf-433a-b259-d7cad973cb09/open Lot Information
Mizan-Tepi University፡ Procurement of Food and Beverages
Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b61eb565-a794-46c1-b03e-2148680df6cd/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Automatic Voltage Regulator Transformer (ለዳታ ሴንተር አገልግሎት የሚውል)
Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ae0d50ff-9902-44a5-a300-14e39b4e01f5/open Lot Information
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Front Brake Pads
Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6ea22548-295c-42b2-8f1b-1c42e42a9b56/open Lot Information
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልገሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/19/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፍ
ደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቦታ ስፋቱ 180 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 30, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘነበ ጉበሩ እና በአፈ ተከሣሾች 1ኛ ገዛኸኝ ተፈራ 2ኛ ብዙአየሁ አለማየሁ መካከል ስላለው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ጨረታ ቁጥር ግ-39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች
ዳሸን ባንክ የተለያዩ ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ክልል ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት መነሻ ዋጋ