Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/40/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የግንባታ የጉልበት ዋጋ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 2018 በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ G+3 ህንጸ እስከ G+1 Slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር IPDC/CDB-NCB/PG-002/2018 በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽ ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f94bfae8-c915-487c-a5e4-77ed08012972/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0379-2018-PUR Object of Procurement: Lot:- 218 Purchase Requisition

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፡ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 08, 2026) በድጋሚ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች

Ministry of Innovation and Technology: Procurement of Rehabilitation of Existing Boreholes, Drilling of New Boreholes, Supply and Installation of Submersible Pumps

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7c5b70ef-c83a-40dc-9a16-df38526b765b/open Reference

Dashen Breweries S.C Invites Interested & Qualified International and National (Ethiopian) Bidders for Supply of Showcase (Stand) Cooler, Deep (Chest) Freezer and Draught Tap

Reporter(Jan 07, 2026) INVITATION TO BIDTender No. DBSC/ICB/02C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified International and National (Ethiopian) bidders

Dashen Breweries S.C Invites Interested & Qualified International Bidders for Supply, Installation and Commissioning of 33 KV Switchgears’ for Debre Berhan Plant.

Reporter(Jan 07, 2026) INVITATION TO BID Tender No. DBSC/ICB/01C/2026 Re- Tender Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international bidders

Catholic Relief Services Ethiopia (CRS/Ethiopia) Invites Experienced Suppliers to Bid for the Procurement of Medical Supplies and Medicines

Reporter(Jan 07, 2026) TENDER NOTICE TENDER FOR THE PROCUREMENT OF MEDICAL SUPPLIES TENDER REFERENCE# CRS-SC-2026-01 Catholic Relief Services United States

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ09/03/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ09/03/2018

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለስልጣን ለቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ከአገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/B5/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለስልጣን ለቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ከአገልግሎት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ለቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መለዋወጫዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/-SP‐04/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ለቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ተሽከርካሪዎችን፣ ባጃጅ እና ፎርስ በግልፅ እና መኪኖች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባጃጅ እና ፎርስ በግልፅ