Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ውስን ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያተራ.ቁ 05/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒተር በውስን በግልፅ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) 2ኛ የሐራጅ ማስታወቂያመወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ከሳሽ፡- የሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ ተከሳሾች፡- 1ኛ፡- ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ማህበር 2ኛ፡- የመልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር
የትራክተር ሐራጅ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 38/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c341143d-3983-4586-b45d-e7afadd75185/open Reference Number: MInT-NCB-NC-0053-2018-BID-Open Lot Reference: Mint/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር: የቢሮ መገልገያ ማሽኖችና ኮምፒውተሮች ጥገናና የአቅም ግንባታ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ለ2ኛ ጊዜ የወጣ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሚላታን ኩትሳና መስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች እና ሁለ-ገብ ኅብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በኮንሶ ዞን እና ቡርጂ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ካራት ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ /ምጥንና ዩሪያ/በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የሚላታን ኩትሳና መስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች እና ሁለ–ገብ ኅብረት ሥራ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Server Hard Disk AAA
Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e73b2e1-b090-4f1b-bc0d-b5416b7f3089/open Lot Information Procurement