Re-Invitation Tenders in 2021
Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት
የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.
ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 65/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ
DKT Ethiopia Invites Bids for the Design, Supply, and Installation of a Heavy-duty Pallet Racking System for its Pharmaceutical Warehouse.
Reporter(Feb 15, 2026) INVITATION TO BID: PHARMACEUTICAL WAREHOUSE RACKING SYSTEM Ref. No: DKT/WH/RACK/2026/004 DKT Ethiopia invites all qualified and reputable
የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት
YACAE ያሉትን ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን YACAE ያሉትን ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል። እቃዎችን መገዛት የሚፈልጉ ሁሉ ጃክሮስ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) ብርሃን ባንክ አ.ማ BERHAN BANK S.C የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ልዩ ልዩ የሕክምና መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ አመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ
Lion International Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of Printer Paper
Reporter(Feb 15, 2026) INVITATION TO BIDBid Ref. No. LB/G/NCB/010/2026 Lion international Bank (LIB) invites sealed bids from eligible bidders for