Reporter(Feb 15, 2026)
በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and group personal accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል።
1. ህጋዊ የኢንሹራንስ እና የግብር መለያ ቁጥር /TIN No/ እንዲሁም በዘርፉ የመጫረት ህጋዊ መብት ያላችው ድርጅቶች ተገቢውን መረጃ ከተሰፋ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት በመውሰድ በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን እና ሌሎች ተጨማሪ የመንግስት ክፍያን ጨምሮ ከታች በተገለፀው አድራሻ እስከ የካቲት 19/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6.00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ስለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ።
4. የአስተሻሸጉን ሁኔታ በተመለከተ ፋይናንሽሉን በአንድ ፓስታ ቴክኒካሉን ደግሞ በሌላ ፖስታ ታሽጐ ወይም ሁለቱን በተለያየ አሽጎ በአንድ ፖስታ ማቅረብ ይኖርበታል።
5. እያንዳንዱ ተጫራቾች የሚያቀርበውን ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ በድርጅቱ ስም /ተስፋ ድርጅት/ አሰርቶ ከቴክኒካል ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘቡት የካቲት 19/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ሙሉ አድራሽ ፦ አየር ጤና ጅማ በር/ ሳሚ ካፊ ፊት ለፊት/
ስልክ ቁጥር 011 369 4480
ፖ.ሣ.ቁ 30153
{ document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { if (el.closest('#job-detail-content')) { el.style.display = 'none'; } }); }); // Also hide the action buttons const actions = document.querySelector('.job-actions'); if (actions) actions.style.display = 'none'; // Restore after printing (attach listener BEFORE calling print) window.addEventListener('afterprint', function restore() { selectorsToHide.forEach(selector => { document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { el.style.display = ''; }); }); if (actions) actions.style.display = ''; window.removeEventListener('afterprint', restore); }, { once: true }); // Now trigger the print dialog window.print(); } function downloadJobPDF() { printJobDetails(); }