Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016
የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም
በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-18/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Purchase of Laboratory Chemicals 2.
Engineering Corporation of Oromia Invites Bids for the Purchase of Laboratory Chemicals.
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Berhanena Selam Printing Enterprise Invites All Eligible Bidders for the Supply of Consumables, Cheque Printing Paper, Art Paper, and Lottery Paper for Printing Machine
RE ENDER NOTICS, NO.06/2024 Berhanena Selam Printing Enterprise invites all eligible bidders for the supply of Consumables, Cheque Printing paper,
ጅማ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-18 የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ Procurement Reference
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ጥሬ ኦፓል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጥሬ ኦፓል ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -EMPBC/OT/NCB/PD/01/2016 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጥሬ ኦፓል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ጥሬ ኦፓል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጥሬ ኦፓል ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -EMPBC/OT/NCB/PD/01/2016 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጥሬ ኦፓል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ቱታ (Over All) ፣ Long Leather Shoes ፣ የጨርቅ ጓንት ፣ ሰሌን ባርኔጣ እና ማስክ (Dust Mask) ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/አግጨ/ኦኩስፋቁ-2/2017 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ጥቅል-1፡
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ለሚሰጡ መኪኖች የመኪና መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ኩንትራት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ለሚሰጡ መኪኖች የመኪና መለዋወጫ ግዥ
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ለሚሰጡ መኪኖች የመኪና መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ኩንትራት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ለሚሰጡ መኪኖች የመኪና መለዋወጫ ግዥ
የአብክመ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዓመታዊ የፅዳት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታቁጥር 01/2016 የአብክመ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዓመታዊ የፅዳት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን