Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በተሻሻለው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሲኖ ትራክ እና መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Lessan(Jan 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ፅ/ቤት ስር ላሉት ፅ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት አመት በሁለተኛ ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 1 ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ( እንደተሻሻለ ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ በመያዣነት የያዛቸውን ኮንዶሚኒየም ስቱዲዮ (መኖሪያ ቤት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera With EF 24-105 Mm F/4L is Ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መስሪያ ቤት) ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NCB WWC 08/2018 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት)