Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮ ቴሌኮም የፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ሌዘር ዲስታንስ ሜትር፤ ኦፕቲካል ሌዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ /Pair Testing or Pair Identification (Tone Generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox/ ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ላዘር
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ
በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእስቴሽነሪ አይነቶች እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/001/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ስም ተመዝግበው ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው እና ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የተረከባቸውን፡- ተሽከርካሪዎችን
በደቡብ ወሎ ዞን የንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ምግብ አገልግሎት ለህሙማን እና የኮብልስቶን ሥራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1. ለሆስፒታሉ ምግብ አገልግሎት
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት የመኖሪያ ቤቶች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል የቁብ ማህበር ዳኛ እነ ደሴ በቀለ በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ.
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የመኪና ጎማ ከነካለመዳሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የመኪና ጎማ ከነካለመዳሪው በግልጽ ጨረታ
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዞን ባለበጀት የመንግስት ሴ/መቤቶች 45 የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይዞ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዞን ባለበጀት የመንግስት ሴ/መቤቶች 45