Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በደብዳቤ ቁጥር የግ/ድ/ሠ/ማ/ዋ/አ/40/2017 በ 26/3/2017ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ 11 እና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪናዎችን ከነሎደሩ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታማስታወቂያ 008/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ