Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የኮምፒውተርና የፕሪንተር ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 19, 2025) ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 07/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 04/2018 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 18, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙትን የመንግስት መ/ቤቶች ያገለገሉ አሮጌ
በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በጥቅም ላይ የማያውላቸውን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ ለመሸጥ በመፈለጉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
ያገለገሉ ንብረቶች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢተምድ 01/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በጥቅም ላይ የማያውላቸውን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ ለመሸጥ በመፈለጉ
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወ/01 የአብዮት እርምጃ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወ/01 የአብዮት እርምጃ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ
The Amhara National Regional State South Gonder Zone Guna Begemeder Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders, Who Have Experience in Bridge Construction with a License GC/RC-Grade 5 and Above
Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bid for Works Amhara National Regional State/ANRS/ South Gondar Zone Guna Begemedr Woreda Finance
Tsinat Real Estate S.C Invites Eligible Bidders for Electrical Installation Work for a Mixed-Use Building
Invitation to Bid TSINAT REAL ESTATE SC Electrical Installation Work for Mixed-Use Building TS Real Estate is inviting qualified bidders
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ፣የዶሮ ክትባት/ መድሃኒት፣የጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች ፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ
Afar Pastoralist Development Association (APDA) in Cooperation with Diakonie Katastrophenhilfe (DKH) Wants to Invite All Interested and Eligible Bidders to Supply Veterinary Medicine and Equipment
BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Diakonie Katastrophenhilfe (DKH) wants to invite all interested and eligible
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስር የሚገኘው ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የግቢ ማስዋብ ስራ፣የኩሽና ጥገና፣የሽንት ቤት ስራ የመሳሰሉትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስር የሚገኘው ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓም ሎት 1. የግቢ ማስዋብ ስራ፣ ሎት
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ፅ/ቤት ለመስክ ስራና ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ ሶስት ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ አመት በሚቆይ ውል የትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አገ 01/2017 በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ፅ/ቤት ለመስክ ስራና ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ ሶስት ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጌትነት ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ