Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የኮምፒውተርና የፕሪንተር ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 19, 2025)   ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር 07/2018 ዓ/ም የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 04/2018 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 18, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ  ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙትን የመንግስት መ/ቤቶች ያገለገሉ አሮጌ

በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር (Aggregate 01) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የገዥው መለያ ቁጥር፡-አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/008/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰውን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

ማስተካከያ ዓርብ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣዉ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 22 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰዉ

በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ፈርኒቸር፣የጽሕፈት መሣሪያዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-C1-01/2017 በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ወረዳ  በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ ስፊት፣የህትመት ስራ የትራንስፖርት መስተንግዶ፣የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የአዳራሽ ዲኮር፣የመኪና ጎማ እና ባትሪ እንዲሁም የጄኔሬተር ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ/አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት የሰራተኛ የሻይ ክበብ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ /አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የሰራተኛ የሻይ ክበብ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Tractor-Pulled 2-row Automatic Billet Cane Planter

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/14/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Open National Bid for Red Hat Enterprise Linux Subscription License and VMWare ESX18.X Enterprise Subscription License”

Sakola Ceramic Products & Pre Bricks Factory PLC Invites Sealed Bids from Eligible Qualified Bidders for the Construction Supply Top Installation, Commissioning, and Fasting of the Turn Key 1500 M2 Per Day Quartz Slab/tiles Processing Plant & Vehicles