Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/9 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Lucy Insurance S.C Invites Interested and Eligible Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Provision of > QuickBooks Enterprise Solutions 21.0 with a One-Year License (Renewal),

Reporter (May 13, 2026) INVITATION FOR OPEN BIDS RE-ADVERT (Ref No. LISC/HRL/010/2026) Lucy Insurance S.C invites interested and eligible competitive

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች፣ SPARE PART & DIESEL FORKLIFT ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 6 ክፍል ሰርቪስ ቤቶች አንድ መጋዘን አንድ ሻወርና አንድ ሽንት ቤት ያለው ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ– ነኢማ እንድሪስ እና የአፈ/ተከሳሾች ሃድያ እሸቱ 2- መሬማ እንድሪስ 3- ከድር እንድሪስ

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለአለልቱ ማሰልጠኛ ተቋም የውስጥ ለውስጥ መንገድ የመሰረተ ልማት ስራና የክሊኒክ ግንባታ ስራ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለአለልቱ ማሰልጠኛ ተቋም የግንባታ ለስራ አገልግሎት

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ-በዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዩኒሳ–ገላን–ቢሾፍቱ–በዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ ከታች የተዘረዘሩትን

Menschen Fuer Menschen Foundation Invites Eligible and Qualified Bidders to Submit Sealed Quotations for the Supply of Electric Vehicles

Ethiopian Herald (May 13, 2026) Invitation to Bid (ITB) for procurement Of Electric Vehicles Menschen Fuer Menschen Foundation invites eligible

አማራ ባንክ አ.ማ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን

Ethiopian Electric Power Invites Bidders for Consultancy Service to Conduct Resettlement Plan (RP) for Addis Ababa Power Supply and Reinforcement Power Transmission Project

Ethiopian Herald (May 13, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST(CONSULTING SERVICES-FIRM SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) Name

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የባዶ ኮንቴነር ማመላለሻ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ESLSE/P&T/REQ/2025/02712 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ