Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e93fb511-ce27-40b4-81dd-ad4e12aa6ff3/open Invitation to Bid የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0170-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
2merkato.com (Feb 27, 2026) Reference No-መቀአስተ-/02/2026Date February 27/2026 Re-advert INVITATION TO TENDER FOR Outdoor Playground MaterialsLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S Mekelle SUBMISSION DEADLINE: 12 March 2026 SOS Children’s Village, Tigray CVW Funded
SOS Children’s Village, Tigray CVW, is Seeking Tenders for the Supply of Outdoor Playground Materials to Schools in Axum, Samre, and Kolla Temben.
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016
የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም
በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሳባ ሰለሞን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት መታፈሪያ መካከል ስላለው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ የአቶ አበበ ሃዋዴ
የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 12,122.06 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው መዋለ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለንግድ ሥራ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አውጥቷል
Reporter (Aug 23, 2026) የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቢራሮ 01/2018-12 1. የንብረቱ
The United Nations Development Programme (UNDP) Invite to Eligible Bidders to Procurement of Vehicle Maintenance and Repair Services
Fortune (Aug 23, 2026) Invitation To Bid(ITB) Establishment of a Long-Term Agreement (LTA) for the Provision of Vehicle Maintenance and
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ባለሰንሰለት ሃይድሮሊክ ኤክስካቫተር ማሽን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ባለሰንሰለት ሃይድሮሊክ ኤክስካቫተር ማሽን ግዥ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አሸጨ/0015/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስኳር
The Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Office Invites Eligible and Qualified Contractors of Category of GC-6, BC-6 and Above Who Have Trade License and Registration Certificate Valid for Year 2018 E.C
Ethiopian Herald (Aug 23, 2026) INVITATION TO BID The Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Office invites eligible and qualified
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ መሣሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የእንስሳት ህክምና መዳኒት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2019 የበጀት
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ጭሮ (አሰበ ተፈሪ)፣ መካነሰላም፣ ማይጨው፣ ቡሌ ሆራ፣ ወረኢሉ እና ሸዋሮቢት መስመር የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ጭሮ (አሰበ ተፈሪ) ፣ መካነሰላም፣ ማይጨው፣ ቡሌ ሆራ፣ ወረኢሉ እና
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት