Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e93fb511-ce27-40b4-81dd-ad4e12aa6ff3/open  Invitation to Bid የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0170-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

2merkato.com (Feb 27, 2026) Reference No-መቀአስተ-/02/2026Date February 27/2026  Re-advert INVITATION TO TENDER FOR Outdoor Playground MaterialsLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S Mekelle SUBMISSION DEADLINE: 12 March 2026 SOS Children’s Village, Tigray CVW Funded

SOS Children’s Village, Tigray CVW, is Seeking Tenders for the Supply of Outdoor Playground Materials to Schools in Axum, Samre, and Kolla Temben.

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016

የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም

በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሻይ ቤት መዝናኛ ክበብ፣ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት እና የመኪና ጭነት ኪራይ አገልግሎት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ፣ የካፌ አገልግሎት ግዥ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ዕቃዎች ክራይ አገልግሎት ግዥን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

FH Ethiopia Invites Eligible and Interested Contractors Holding a Valid GC/BC Grade 6 or Above Construction

Reporter (Aug 23, 2026) National Tender Notice the Construction of Veteran House and Two Latrine Blocks and Three Handwashing Facilities

ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ አይቲና ተዛማች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ

Godina Boorana Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dhaas Waajjiroota Aanaa Dhaasiifi Bulchiinsa Magaalotaa Aanaa Dhaas Jalaa Jiraniifi Bara Baajataa 2019fi Meeshalee Dhumoofi Dhaabbii Kan Akka Barruu, Qulqullinaa, Elektirooniksii Faarnicharota Gommaa Konkolataafi Kkf Caalbaassii Ifaatiin Dorgomsisee Bituu Barbaada

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት