Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 22, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/027/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ (1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዶሎ አዶ አየር ማረፊያ የምህንድስና ዲዛይን፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 1)     ለሚሸጡ ንብረቶች ውድድር ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ መመሪያ የስደተኞችና

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች እነ ጋሹ ማለደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የሺ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/162903 05/2/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethio Telecom Invites All Interested Arid Eligible Participants with Any Business Licenses Bidders by this Announcement for National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Used Printers, Fax Machines & Desktop Computers

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ እጅጋየሁ ኃይሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አስቴር ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና የህትመት ሰነዶች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግስፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- LP/0T/02/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ሎቶች መሰረት የፅህፈት

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ መፀዳጃ ቤትና መታጠቢያ ቤት ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩና (BC/GC 5,6,7) ደረጃ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2016/17 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 አስተዳደር ስር የሚገኘው የሎሚ ሜዳ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/01/12/2016 ዓ.ም ደብዳቤ ቁጥር 11775/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 አስተዳደር ስር የሚገኘው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ/አንጸባራቂ፣ ህትመት እና ውሃ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር አ/አ/ከ/አ/የሰ/ፀ/አስ/ቢሮ/እቃ/ግ/ጨ/003/2017ዓ/ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ

Highland Resilience Activity (HRA) is Seeking Applications from Multipurpose Cooperatives, RuSSacos, Unions, Agro Dealers, MFI, Poultry Businesses, Private Veterinary, and Off-farm Enterprises Who Are Interested in Revitalizing Their Business Operations and Serving PSNP Households in Their Areas to Re-activate Access to Products, Services, Inputs, Etc.

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን Supply Installation, Configurations, and Maintenance of a Real-Time Web-based GPS Fleet Management System on Vehicles and Constriction Machinery ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአስከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation. Configurations,