Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Feb 13, 2025) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስት የተያዘ

የአርሲ ዞን ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ለ2017ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአዳማ፣ በኢተያ፤ በአርሲ ሮቤ እና ሌሙ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች በዞኑ ውስጥ ወደ ሚገኙ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 13, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአርሲ ዞን ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ለ2017ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአዳማ፣ በኢተያ፤ በአርሲ ሮቤ እና ሌሙ ከተማ ከሚገኘው

Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise Would Like to Invite Sealed Bids from All Interested and Eligible Bidders in Order to Lease Spaces for LED Screen on Selected Bridges from Lideta Court Office to St. Urael and on Bridges, Pillars and Station Platforms from Lideta Court Office to Atikilt Tera for LED Screen Advertising Purpose

የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የፋርማሲና ኬሚካል ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፍራሽና የፍራሽ ጨርቅ፣ የተማሪዎች ጋዎን እና የመመረቂያ ጋዎን፣ ሪቫን እና ቆብ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ፈርኒቸር ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች