Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ሲ/መ/ባ/0/014/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽህፈት ቤት በሥሩ ለሚተዳደሩ መንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ፣ ደብልጋቢና፣ ሚኒ ጋቢና እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዱቤ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር

አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳክዬ የላባ ትራስ በዱቤ መግዛት ይፈልጋል

Government(Oct 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/e6ce1428-bc6c-45f8-924c-555cc8ee7906/open  Invitation for

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዳምስ ፓቪሊዮን ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሳውዝ ዌስት ዲቪሎፕመንት

የተለያዩ ያገለገሉና ያላገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቅዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያሰፈልጉ አላቂና

በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ዋና አስተዳዳር ጽ/ቤት ባለቤትነት በጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ ቀበሌ የገጠር ኮድር የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ጥርጊያ ሥራ፣ ሰሌክት የመበተን ስራ፣ ሰሌክት የመደምደም ስራ እና ዉሃ የመርጬት ስራ ማሽን ክራይ ግርደር፣ ሎደር፣ ሩሎ ሻወር ትራክ ማሽኖች እንዲሁም ሰሌክት በሜትር ኩብ ስሌት የሚያቀርብ ጨምሮ የማሽን ክራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ/13/2018ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu Dhiheessitoota Eeyyama Daldalaa Seera Qabeessa Qaban Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee; Meeshaalee Barreessaa, Qulqullinaa, Elektirooniksi, Laaptooppota Fi Deskitooppota, Gommaa Konkolaataa Adda Addaa, Faarniicharii, Motorsaaykilii, Baajaajii Luka Sadii, Uffata Kabachiisa Seeraa Fi Kkf Bituu Barbaada.

በየካ ክ/ከተማ ጤና /ጽ/ቤት ጉራራ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) 2ኛ ዙር አጠቃላይ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1፡– የደንብ ልብስ ሎት 2፡– የጽዳት እቃዎች ሎት

Audit Services Corporation Invites Bids for the Supply of 16 Laptop Computers and One Desktop Computer.

Addis Zemen (Feb 28, 2026) Invitation for Bid Reference. No 001/2018 Audit Services Corporation invites to all interested & eligible

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዶሮ እርባታ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ 05/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር፡–ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/ 05/2018 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ