Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የሰሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጅፒኤስ ግዥ ፣ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሁለተኛ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከአቶ ደረጄ በላይ ገላው የተረከባቸውን የብድር ዋስትና መያዥያ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurement of Spare Part

Government(Nov 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ba5eb26-b40e-48dd-9947-3c8f8500ade2/open Lot Information

Wolkite University: Procurement of Sanitary & Cleaning Material

Government(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ministry of Finance: Procurement of Car Spare Part

Government(Nov 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/58d3f5b8-0873-4b66-a6cb-4d00529369b7/open Lot Information

Zemen Bank S.C is Looking for a Qualified Vendor to Perform an Upgrade of the Oracle Financial Service Analytical Application – Anti Money Laundering Solution (OFSAA AML) to Version 8.1 or the Latest Available Version

Reporter(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  INVITATION TO RE-BIDInternational Competitive Bid/ICB Bid Ref No. Re-ZB/28/25 Zemen Bank S.C invites interested and

FDRE Civil Service Commission: Procurement of Cleaning Service

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/73004ddf-5ea6-4701-918d-6008ee5af2ff/open Reference

Sheger Microfinace S.C Invites Independent External Auditors to Submit Technical and Financial Proposals (in Separate Sealed Envelopes) for the Audit of the Company’s Financial Statements to Be Prepared in Accordance with International Financial Reporting Standards (IFRS) for Three Consecutive Fiscal Years

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉል አንድ አዉቶሞቢል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአይሲቲ እቃዎችና መለዋወጫዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የብረታ ብረት ምርት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE