Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና /ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ማለትም ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-
የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ለባህል ቡድኖች የሚያገለግል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f348a5e-f9c4-4e5a-b0b1-8d99dd7e4b2e/open Reference Number: MOD-NCB-G-0569-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: NCB/G/0002/2018/B Procurement Information Procurement Type: Bidding
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቢዘነስ እና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ አገልገሎት የሚውል የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የሰሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) አገር በቀል የበጎ አድራጎት ማህበር የቶዮታ፣ ላንድሮቨር፣ ዳይሃትሱ-ሮኪ፣ ሱዙኪ እና ፎርድ-ትራንዚት መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA)
The IRC Wants to Hire Eligible and Qualified Contractors to Undertake a Critical Water Project: Borehole Rehabilitation (Well Development) at Two Locations in the Benishangul Gumuz Regional State (BGRS)
Capital(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION FOR BID The International
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ እንጨቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እንጨቶችን የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት
Abt Global LLC Invites Eligible Bidders for the Procurement of Indoor Residual Spray Equipment & Supplies (IRS) Materials
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Request For Quotation (RFQ) Indoor
ማፍ ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2021 ስሪት የሆኑ ደረቅ ጭነት ሲኖ ትራክ 371፣ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የማፍ ቢዝነስ ግሩፕ እህት ኩባንያ የሆነዉ ልዩነህ አዲሱ አስመጪና ላኪ
VIS (Volontariato Internazionale Per Lo Sviluppo) Ethiopia Wants to Hire an Eligible External Audit Company to Perform an Expenditure Verification Report on the Financial Administration and Statements of a Donor-funded Project (likely Co-financed by the Austrian Development Agency – ADA)
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION TO BID FOR EXTERNAL
ዓባይ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 60/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990
ብርሃን ባንክ አ.ማ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎችና ልዩ ልዩ ዓይነት ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር