Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በተሻሻለው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሲኖ ትራክ እና መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Lessan(Jan 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ፅ/ቤት ስር ላሉት ፅ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት አመት በሁለተኛ ግልፅ ጨረታ የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 1 ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 ( እንደተሻሻለ ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ በመያዣነት የያዛቸውን ኮንዶሚኒየም ስቱዲዮ (መኖሪያ ቤት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Power Cable

Government(Nov 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2027e4ca-87ce-4184-b227-c814533a1a9a/open Reference

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 28, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህጻን ዳንኤል ፈቃዱ (2ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ቴዎድሮስ ፈቃዱ (5ሰዎች)

የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን ለማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት እና ለሆስፒታሉ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ–ቁ1 የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል

የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አከሲዮን ማህበር ለድርጀቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በአንድ ዓመት (Framework) ውል መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025)   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በግዥ መለያ ቁጥር BTSC/NCB/G/09/2018 የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አከሲዮን ማህበር ለድርጀቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈትና

በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የዲላ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ለሚያስገነባቸው የመንገድ መሰረተ ልማት እና ድልድዮች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የአይሱዙ መኪና ኪራይ እና የውሃ ቦቴ ኪራይ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የደብረብርሃን ክላስተር የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማዕከል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ(ፈርኒቸር)፣ የፅዳት እቃ እና የወንበርና እና ኮምፒውተር ጥገና በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓቶች አቅርቦት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ

ወሎ ዩኒቨርስቲ: የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e1322b6d-cb8a-4dca-bdf1-1bb1f321c07a/open Reference

ወሎ ዩኒቨርስቲ: ለእንስሳት ህክምና ለመካኒካል ዲጅታል አናላይቲካል የፊልድ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Government(Nov 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9fc612ae-0f30-4487-aa56-f4d58ad32e1e/open Reference