Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአምበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከዚህ ቀደም በልዩ መመሪያ ለማደያ አገልግሎት ተላልፎ የነበረ መሬት ወደ ልማት ባለመግባቱ ከባለሀብቱ በመንጠቅ ወደ መሬት ባንክ ያስገባውን መሬትና በቦታው ላይ ያረፈውን ንብረት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በአፈፃጸም መመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት በጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ”EU” በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ”EU በጀት ሎት 1. ጋቢዮንና የጋቢዮን

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሙሉጌታ አምሳል እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ደሳለው ሽቴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የጠቅላላ ስፋት 615 ካሬ ሜትር የሆነ አንድ ቦታ ለሆቴል አገልግሎት ብቻ የሚውል በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የምእራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታሪኩ ጋሹ እና በፍ/ባለእዳ አቶ አዝመራው አንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጐማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b34094ba-4869-47d1-93ba-3092a054e002/open Lot Information

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9215b3c-72ba-4f4a-9feb-22a06ed74102/open Lot Information