Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 28, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ     በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2018 ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ: የደረት ባጅ ዲዛይንና ህትመት ባለሙሉ ቀለም 9.5 X 6 Size በማይካ የሚሰራ የዩኒቨርሲቲዉ ሎጎ፣ የሠራተኛዉ ስም፣ ፎቶ፣ የሥራ ክፍልና የሥራ ድርሻ ያለበት፣ ማንጠልጠያዉ 2 ሳ.ሜ ስፋት ያለዉ ሆኖ የዩኒቨርሲቲዉ ስም የሚታተምበት በሚቀርበዉ ናሙና (Sample) መሰረት የሚሰራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ /በድጋሚ የወጣ/ የጨረታ ቁጥር፡– ስ.ክ.ብ.ው.ጨ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ኤቨንት ኦርጋናይዘር በግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ኤቨንት ኦርጋናይዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ መፀዳጃ ቤትና መታጠቢያ ቤት ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩና (BC/GC 5,6,7) ደረጃ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2016/17 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና የህትመት ሰነዶች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግስፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- LP/0T/02/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ሎቶች መሰረት የፅህፈት

በደቡብ ኢትዮጰያ ክልል በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጋልማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በጋልማ ከተማ የገበያ የከብት በረት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጰያ ክልል በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጋልማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በጋልማ ከተማ የገበያ የከብት

ኢንተግሬትድ ሶሾ ኢኮኖሚክና ኢንቫሮመንታል ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ዓመት የፋይናንስ ወጪው ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢንተግሬትድ ሶሾ ኢኮኖሚክና ኢንቫሮመንታል ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ዓመት የፋይናንስ ወጪው ኦዲት ማስደረግ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 016/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ

ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ዴስክ ቶፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፖች፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ስካነር እንዲሁም የቢሮ ጠረጴዛዎች፣ ተሽከርካሪ ወንበሮች፣ ለመስክ አገልግሎት የሚውሉ አልጋዎች፣ ድንኳኖችንና ፍራሾችን ወዘተ… በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ፍቃዱ አበራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ት ሚኒያ አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር እስቴሽነሪ ዕቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ፣ ህትመት፣ ዲኮር እና የሞንታርቦ ኪራይ፣ የመኪና ኪራይ፣ መስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማስራት/ ይፈልጋል

ለአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በየካ  ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-002/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በአውሮፓ