Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ቪም፤ ዲቶል እና ላይለን መጥረጊያ፣ የኮረሪማ ግዥ፣ የባዮሜትሪክ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፦ ለሁለተኛ ጊዜ
ኤ ብራይት ፊውቸር ፎር ኪድስ የ2016/17 ዓ.ም ወይም እንደ ኤ.አ. የ2024 የሂሳብ መዝገብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 19, 2025) በድጋሚ የወጣ የኦዲት አገልግሎትጨረታ ማስታወቂያ ኤ ብራይት ፊውቸር ፎር ኪድስ የበጎ አድራጎት ድርጅት በህፃናትና በሴቶች አቅም ማጎልበት ስራ ላይ የተሰማራ ግብረሰናይ ድርጅት ነው። በዚህም መሰረት
Continue Reading ኤ ብራይት ፊውቸር ፎር ኪድስ የ2016/17 ዓ.ም ወይም እንደ ኤ.አ. የ2024 የሂሳብ መዝገብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አቶ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2017 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ለባንክ፣ ለቢሮ (ትኬት መሸጫ ቢሮ) ፡ ለሚኒ ሱፐር ማርኬት ፡ ለካፌ( ለሻይ ቡና ኬክ ለመሳሰሉት) የሚውሉ የተለያየ ስፋት ያላቸውን ክፍሎች ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 17, 2025) በድጋሚ የወጣ የህንጻ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ለባንክ፣ ለቢሮ (ትኬት መሸጫ ቢሮ)፣ ለሚኒ ሱፐር ማርኬት፣ ለካፌ(
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ