Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮሚኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና
የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮምኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት (ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል) መጻሕፍት የህትመት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የባትሪ ግዥ እና የማሽነሪ ደግሞ በድጋሚ ኪራይ አገልግሎት ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደኢመባ ቁጥር 04/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a2c1f14-1272-4d1a-8335-333f0cd81a19/open Lot Information
Wolkite University: Procurement of Medical Electric Saw Drill (MINI MULTIFUNCTIONAL SYSTEM)
Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ፈርኒቸር የጫማ መደርደሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ፈርኒቸር የጫማ መደርደሪያ Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0011-2017-PUR Object of Procurement: ፈርኒቸር የማጫ መደርደሪያ Description: ፈርኒቸር
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kitchen Items
Invitation for Bid Procurement of Kachin Items Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0041-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Kachin Items
Jigjiga University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Employee Uniform
Invitation to Bid EMPLOYEE UNIFORM Procurement Reference No: JJU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 106000000
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች፤ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል፣ የተለያዩ ህትመቶች ለማሳተም በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፦ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት፤ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና
Ethiopia Media Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Catering Service
Invitation to Bid Procurement of Catering Service in Addis Ababa Procurement Reference No: EMA-NCB-NC-0006-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ ጫማ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ PRINTED CARTON፣ PREFABRICATED COLD ROOM፣ PP CUP፣ SUZUKI MOTORCYCLE፣ PRINTED CAP SOCCER TABLE፣ LADY HAND BAG፣ METAL OPEN SHELVE፣ FAST GEAR፣ PRINTED CAP & MEN T-SHIRT፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ MACHINERY WITH ACCESSORIES እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-07/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ