Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2010 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደህንነት ካሜራ፣ የጨርቃ ጨርቅ እና የለሊት አልባሳት፣ ነባሩን የቢሮ ታፔላ ዕድሳት ለሁለተኛ ገዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Feb 27, 2026) RE-Bid Invitation for Office Supplies (Stationery Items)Bid Reference No: 317/2026 1- About CARE Ethiopia Founded in 1945, CARE is a leading international humanitarian organization fighting global

CARE Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Bid for Office Supplies (stationery Items) Under a Framework Agreement (FWA) for Two Years.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የፕላስቲክ ምርቶች መካከል Geomembrane Sheet የተባለውን ምርት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የምርት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-APF/28/2018 /Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከሚያመርታቸው የፕላስቲክ ምርቶች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽንየሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-49/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን

የወርቅ አምባ ንግድ እና አፓርታማ አ.ማ. በባሕር ዳር ከተማ እየገነባ የሚገኘው B+G+14+T ንግድና አፓርትመንት ህንጻ ግንባታ የቁፋሮ ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን አክሲዮኑ ሊሰራዉ ያሰበዉን የፉቲንግ ፓድ የኮንክሪት ሙሊት ስራ በሙያዉ ልምድ ያላቸውን ደረጃ GC/BC-5 እና በላይ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት ዳኛው 2 ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለእዳ አለማየሁ ታደለ መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለእዳ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ

ዋን ኤከር ፈንድ 32.5 ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር እና 225 ኪሎ ግራም የሎሚ ዘር ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዋን አከር ፈንድ (one acre fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ ጥራቱን የተጠበቀ 32.5

የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሞተር ሣይክሎችን፣ አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎችንና በወረዳው ውስጥ የሚገኙ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በወረዳው ውስጥ የሚገኙትን

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽመልስ ውዴ እና በአፈ/ተከሳሾች 1. አቶ አበበ ሽፈራው፣ 2. አቶ ላቀው