Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም ጕዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በቀን 30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሚላታን ኩትሳና መስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች እና ሁለ-ገብ ኅብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በኮንሶ ዞን እና ቡርጂ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ካራት ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ /ምጥንና ዩሪያ/በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Server Hard Disk AAA

Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e73b2e1-b090-4f1b-bc0d-b5416b7f3089/open Lot Information Procurement