Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9bea8e71-c6d2-4f74-b611-683480cbba0d/open Reference Number: MWU-NCB-G-0100-2018-BID-Open Lot Reference: mwu/bid/የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ 2018

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዟቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ቁጥሮች 97/90 እና 216/92

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዟቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የምግብ ዘይት ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደብብ ጎንደር ዞን በነ/መዉጫ ከተማ የሚገኘዉ የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ

የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ 80,000 (ሰማኒያ ሽህ) ሊትር ፈሳሽ የምግብ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Electric Motor Vehicles 4WD

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Procurement Reference Number AB-13-2024/25. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አይናለም ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብርሃም ቸርነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

The Federal Public Procurement Service (PPS) on Behalf of the Ministry of Finance Invites Qualified Bidders to Types of Electric Vehicles

Abridge Tender Notice 1. The Federal Public Procurement Service (PPS) on behalf of the Ministry of Finance invites qualified bidders

በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና የተቀጽላ መሣሪያ ጥገና አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/006/OKSF1&3/2017 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች

በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ማሽነሪዎች ጥገና አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/002/OKSF1&3/2017 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ማሽነሪዎች ጥገና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ሪጅን ቁጥር 2 ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ገላን ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኝ ሞባይል ሰብስቴሽን ወደ አዳማ ማከፋፈያ ጣቢያ ለማድረስ የጎታች ሎቤድ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/TSO/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ሪጅን ቁጥር 2 ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ገላን ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኝ ሞባይል ሰብስቴሽን

የደቡብ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሣውላ 001/2017 የደቡብ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ ቀደም የተገለጹትን ግዥዎች

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Coomman Guduruu Bara Baajataa 2017tti Meeshaalee Seektaroota Aanaaf Oolan Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniiksii, Meeshaalee Ijaarsaa Fi Farniicheeriif, Meeshaalee Dhumaataa Biiroo Keessaa, Uffata Seeraa Hojjettootaa, Gommaa Konkolaataa, Motoraa Fi Kalamadaarii Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክስ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት  የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 16/01/2017 ዓ.ም