Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር07/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ18/03/2018 እና
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1 በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ፣ ለካሜራ አገልግሎት የሚውል ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Abt Associates Inc. Looks for the Provision of Transportation Services
Request for Proposal (RFP)Transportation & Distribution of ITNS – 2nd Round RFP No: RFP#016/2024 Title: Provision of Transportation Services Issuing
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies for the Procurement of Plastic Pallets
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING(NCB) Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Procurement of the Branding (painting) of ATMs by Using the Bank’s Corporate Color, Desktop Computers, Printers and Scanners & Supply, Installation, Migration, Implementation, and Commissioning of Computing Infrastructure Solutions
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED GOOD AND SERVICE 1. Nib International Bank would
በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ማዘጋጃ ቤቶች ለ2017
አዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር በጅማ ከተማ፣ ቦሳ ኪቶ ቀበሌ በራሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውንና 140 ካ.ሜ ስፋት ያለውን መኖሪያ ቤት በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ኢማ በጅማ ከተማ፣ ቦሳ ኪቶ ቀበሌ በራሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውንና 140 ካ.ሜ ስፋት ያለውን
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region
Cooperative Bank of Oromia S.C Would Like to Invite Eligible and Potential Suppliers for the Purchase of Different Stationary Items
National Competitive Bidding Cooperative Bank of Oromia S.C. would like to invite eligible and potential suppliers for the purchase of
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት
ፍሌክሲብል ፓኬጂንግ ማምረቻ ኅ/የተ/የግል ማህበር አሁን ላይ ድርጅቱ የሚሰጠውን አገልግሎት የላቀ ለማድረግና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዋነኛ ተፎካካሪ ለመሆን፤ አጠቃላይ ድርጅቱ የሚጠቀመውን ቴክኖሎጂ ሙሉ የዳሰሳ ጥናት ማድረግ፤ የኤክስፖርት ገበያ ጥናት ማደረግ እና ዘርፉ የደረሰበትን የፕላስቲክ ህትመትና ኮንቨርቲንግ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም የሚያስችል የአዋጪነት ጥናት በጨረታ አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ፍሌክሲብል ፓኬጂንግ ማምረቻ ኅ/የተ/የግል ማህበር ላለፉት 20 ዓመታት የፕላስቲክ ማሸጊያዎችን አምርቶ ለሀገር ዉስጥ አምራች ኩባንያዎች ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡