Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት በይ/ ዓለም ቴሌ ግቢ ውስጥ የተቀመጡ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች (ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሼልፍ፣ የእንግዳ ወንበር፣ የኮት መስቀያ፣ የቡና ጠረጴዛ፣ ድሮር፣ የእንጨት በር፣ ፋይል ካቢኔት እና የመሳሰሉትን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 21, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት በይ/ ዓለም ቴሌ ግቢ ውስጥ የተቀመጡ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች (ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሼልፍ፣ የእንግዳ ወንበር፣ የኮት መስቀያ፣
በምስራቀ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሁለተኛ ጊዜ የጽሕፍት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስና፣ የመኪና ጎማን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 21, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቀ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሁለተኛ ጊዜ የጽሕፍት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ
በአብከመ ግብርና ቢሮ የወረታ እና ኮምቦልቻ ኮሌጅ እድሳት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያላቸው ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 21, 2025) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ ግብርና ቢሮ የወረታ እና ኮምቦልቻ ኮሌጅ እድሳት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያላቸው ተቋራጮችን በጨረታ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ እና ላፕቶፕ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 21, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 13/2017 ዓ.ም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ