Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 27, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አደም አብራር መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ዲዋ አይሲት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/08065 በመጋቢት
የተለያዩ ወፍጮዎችን፣ አነስተኛ ጀነሬተር የወፍጮ መለዋወጫ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች ፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች እና አልባሳት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 006/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ አዲስ እና ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 001/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Transport and Logistic Now Invites Eligible Individual Consultants/ Recruitment of Individual Consultants/ Project Management Consultants/specialists with the Ability to Handle All the Project Activities
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES -INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Ministry of Transport and Logistics Horn Africa Initiative: Regional Economic
በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በደ/ቁጥር ባኮወፋ/0001 ቀን 01/12/2016 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ በ2017
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ የሚሆን የሲሲ ቲቪ ካሜራ (CCTv Camera) ማቅረብ እና መግጠም ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EL/LP-02/2024 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ የሚሆን የሲሲ ቲቪ ካሜራ (CCTv
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies for the Procurement of Computer and Printers
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥርWSSF/LP/12/2024 ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ምድብ/ሎት የእቃው ዓይነት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የባቡር ሀዲድ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የባቡር
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ጎማዎች እና የመ/ሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ