Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 03/2018 አዲስ የካፒታል እቃ
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! RE-Invitation for BidBid No: NCB/HCWSSSE/GMR/07/2017Hawassa City Water supply and Sewerage Service Enterprise 1. Hawassa Town Water supply and Sewerage Service Enterprise Hawassa City Water
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intends to Purchase Reagents with All Accessories
Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር በድጋሚ የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌትሪክ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች፣ የነዳጅ ቦቲ መኪና ኪራይ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 33/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Roads Administration: Procurement of DESKTOP
Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Medical Supply
Government(Oct 31, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/178fad31-5c60-4528-95bf-f53542c9f5c3/open Lot Information
Ethiopian Roads Administration: Procurement of DESKTOP
Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Adama Science and Technology University: Procurement of Service For Construction Lined Drainage and Excavation of Field Drainage Works
Government(Oct 31, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/77da9a9f-6378-4402-926e-6cf88ecd9f4e/open Lot Information
Ethiopian Roads Administration: Procurement of Copy Machine
Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Debark University: Procurement of Chicken
Government(Oct 31, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f6adae7a-18af-4b87-ba4e-870117e30960/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Maintenance Speed Master (ሃይድልበርግ) Machine
Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ethiopian Roads Administration: Procurement of Desktop Computer
Government(Oct 31, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eb41d5c2-cd55-42d3-a868-0937ae044662/open Lot Information
Adama Science and Technology University: Procurement of Lap Top Computer Core I7
Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት