Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 03/2018 አዲስ የካፒታል እቃ
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! RE-Invitation for BidBid No: NCB/HCWSSSE/GMR/07/2017Hawassa City Water supply and Sewerage Service Enterprise 1. Hawassa Town Water supply and Sewerage Service Enterprise Hawassa City Water
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intends to Purchase Reagents with All Accessories
Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር በድጋሚ የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌትሪክ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች፣ የነዳጅ ቦቲ መኪና ኪራይ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 33/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
MCMDO Hereby Invites Eligible and Qualified Suppliers to Submit Bids for the Supply of Medicines and Medical Equipment to Support Primary Health Care Services for Newly Displaced Populations
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Mothers and Children Multi-sectorialDevelopment Organization (MCMDO)Invitation for TenderBid announcement No
ኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ ለኔ ትምህርት ቤት በሚባል አካባቢ ያለውን ለጋራጅ አገልግሎት የሚውል 400 ስኩዬር ካሬ ሜትር ቦታ በጨረታ በስራ መስኩ ላይ ለተሰማሩ ተጫራቾች ለማቅረብ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ
Action For The Needy In Ethiopia (ANE) Invites Eligible Bidders for the Procurement, Supply, Installation, and Commissioning of Automated Online Chlorine Dosing Equipment and System Accessories
Reporter(Nov 02, 2025) Invitation to BidBid Ref No: ANE -08/2025Supply, Installation & commissioning of automated online chlorine dossing equipment
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ
The Commercial Bank of Ethiopia Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Consultancy Service for the Development of an Environment, Social, and Governance (ESG) Policy and Implementation Tools for the Bank
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 3/2018 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ
The Sidama Industrial Parks Development Corporation Invites Eligible Bidders to Submit Proposals for the Procurement, Supply, and Installation of an Elevated Water Tank, Pipelines, and Submersible Pumps, and for the Construction of Kebele and Health Post Buildings
Ethiopian Herald(Nov 02, 2025) Invitation of Bid for Construction of packaged works in the Morocho RTC Project The Sidama
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) Fortune(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 14 ተሽከርካሪዎች በሎት (1)
CARE Ethiopia is Seeking Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Full Contract Service for the Supply, Transport, Installation, Testing, and Commissioning of a Solar System for the Bule Denbi Water Supply System
Reporter(Nov 02, 2025) CARE Ethiopia Request for Proposal for the full contract system of Supply, Installation and Commissioning for