Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 03/2018 አዲስ የካፒታል እቃ
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! RE-Invitation for BidBid No: NCB/HCWSSSE/GMR/07/2017Hawassa City Water supply and Sewerage Service Enterprise 1. Hawassa Town Water supply and Sewerage Service Enterprise Hawassa City Water
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intends to Purchase Reagents with All Accessories
Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር በድጋሚ የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌትሪክ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች፣ የነዳጅ ቦቲ መኪና ኪራይ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 33/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Alliance for Population, Health, and Environment in Ethiopia (APHEET) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Equipment and Supplies for Medicinal Soap Production
Reporter(Nov 02, 2025) BID (Procurement of Equipment and Supplies for Medicinal Soap Production) 1. Background The Population. Health, and
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ
የኢታብ ሳሙና ፋብሪካ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ኃይል ፕላን፣ የደመወዝ ስኬልና የተለያዩ የሥራ መመሪያዎች ጥናት ለማዘጋጀት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢታብ ሳሙና ፋብሪካ ድርጅታዊ መዋቅር፤ የሰው ኃይል ፕላን፣ የደመወዝ ስኬልና
Family Tena Life Insurance S.C. Invites Proposals to Appoint an Authorized and Certified External Audit Firm to Undertake the Audit of its Books of Accounts for the Fiscal Years Ending June 30, 2025, 2026, and 2027
Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid – External Audit
JS HOUSE CONSTRUCTION AND RENT SHARE COMPANY Hereby Announces a Bid Extension
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BID SUBMISSION DATE EXTENSION ANNOUNCEMENT FOR THE CONSTRUCTION OF2B+ SB
Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of the Lab Fridge Freezer Combination; Binocular Microscope; Immuno Assay System/Analyzer; Deionizer/Distillation Apparatus; General Purpose Centrifuge; and Urine Analyzer
Reporter(Nov 02, 2025) Fortune(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive bid 1. Commercial Bank
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ተሽከርካሪ (ሚኒባስ) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዋጅ ቁጥር
የሲዳማ መንዶች ባለስልጣን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግሬደር መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን አይሱዙ እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሦስተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/014/2018