Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  RE-Invitation for BidBid No: NCB/HCWSSSE/GMR/07/2017Hawassa City Water supply and Sewerage Service Enterprise 1. Hawassa Town Water supply and Sewerage Service Enterprise Hawassa City Water

Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intends to Purchase Reagents with All Accessories

Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር በድጋሚ የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌትሪክ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች፣ የነዳጅ ቦቲ መኪና ኪራይ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ayuda En Accion Ethiopia Country Office Would Like to Invite Qualified and Interested Potential Vendors to Supply Veterinary Drugs to Ayuda En Accion Ethiopia Office

2merkato.com(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BIDFor The Supply of

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ: ለተማሪዎችና ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን አገልግሎት የሚውል ጨውና ነጭ አዝሙድ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7943a353-6be1-4772-a98b-ae7c604bb27e/open Reference

National Intelligence and Security Service: የስፌት አገልግሎት

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/25ff0484-3f0a-485c-8b42-2b0a3319d0c2/open Reference

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ: የመጫወቻ ሜዳ በተንሸራታች እና በመወዛወዝ (የልጆች መጫዎቻ) ለማሰራት ይፈልጋል

Government(Nov 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5cac22c9-a2e0-47b2-b3f4-27ef9839ec23/open Lot Information

Institute of Ethiopian Standards: Procurement of Stationery

Government(Nov 04, 2025) Read Carefully የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b2b815cc-a3ba-4e25-98b2-086886975b76/open Lot

Ministry of Agriculture፡ Procurement of First Class Refreshment and Hall Rent for 15 People at Adama for 5 Days

Government(Nov 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1028c0f8-44da-4190-883f-d6f1e7c15cc9/open Lot Information

Amanuel Mental Specialized Hospital፡ Procurement of Tyre Materials

Government(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ለማሳወቅ ይፈልጋል

2merkato.com(Nov 04, 2025) የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የተማሪዎች ዴስክ እና ጥቁር ሰሌዳ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ