Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/75d1c72f-24d6-4e75-86eb-2594227dfc88/open Invitation to Bid “Procurement of Spare Parts” Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0090-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market

Livestock Development Institute: Procurement of Spare Parts

Addis Zemen (Mar 05, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እዮብ ገብሬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፋንታሁን ገብሬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.112814 በ21/4/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቦታው ስፋት 123.50 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) በድርድር የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

The Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau Invites Bids for the Construction of Two Road Projects: Kechemo-Wozir (8.5km) and Abuno-adele Mirt Meteje (7.09km).

Ethiopian Herald(Mar 03, 2026) Second Round Notice for National Competitive Bidders 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State,

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሳንድ ሜኪንግ ክሬሸር ፕላንት በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጀቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን የሳንድ ሜኪንግ ክሬሸር ፕላንት በዘርፉ ፈቃድ ካብ ድርጀቶች በጨረታ

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አጋዥ መጽሀፍት፣ የህክምና መድሃኒትና እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የመኪና ጎማ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ ፍራሽ፣ ፍሽካ፣ ዱላ፣ ስሊፕንግ ባግ፣ ብርድ ልብስና የዝናብ ልብስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨ/ማስ/ቁ.001/2018 የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ ስር ለሚገኙ

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-PSSSA/AAR/02/2018 የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስና