Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

HOPE Worldwide Ethiopia Invites Qualified Auditors to Submit Applications for an External Audit Covering the Period January – December 2025.

Ethiopian Herald(Jan 17, 2026) Audit service announcement HOPE worldwide Ethiopia is nonprofit local organization which works on Early Childhood Development

የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ያገለገሉ መኪናዎች፣ ሞተር ሳይከሎች፣  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሲኖትራክ መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Yedebub Nigat(Jan 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ በአቶ ጤናው ታደሰ እና የአፈጻጸም ተከሳሾች እነ አሳድገው ተሰማ ባለው የፍርድ

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መስሪያ ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ያገለገሉ አሮጌ እና ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የብረት ፓኔሎች፣ የውሃ ፓምፕ እና የግንባታ ቫይብሬተር ከአክሰሰሪ ጋር ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+1 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Light Fitting, Socket, Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/EM/05/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+1 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Light fitting,

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service: Lot 4 Procurements of Physical Support Product Items

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7fff0d74-16d2-47b5-bc70-6efd66ac4831/open Reference

Jinka University: The Supply, Construction, Installation, Migration, Training and Commissioning of Critical ICT Infrastructure Project on Turnkey Basis for Jinka University

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d7e095da-b282-42bb-b747-2f9ef038cb7a/open Reference

ላሜ ዴያሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ዝርዝራቸው እና መለያ ዝርዝራቸው በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ቋሚ ንብረት፤ ግብዓት እና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Jan 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ  ድርጅታችን ላሜ ዴያሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ዝርዝራቸው እና መለያ ዝርዝራቸው በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ቋሚ

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ሀውዜን፣ ሻሸመኔ፣ ቴፔ እና ላሊበላ የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com(Jan 17, 2026) Ref. No: DBSC/PD/ /26Date:-16/01/2026 የጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ሀውዜን፣ሻሸመኔ፣ቴፔ እና ላሊበላ የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል