Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የንግድ ማከል ውስጥ ለተለያየ የንግድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

ብርሃን ባንክ በ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ጠረጴዛዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዢ ጨረታ አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ 1. ብርሃን ባንክ በ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቃሊቲ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ለኔትወርክ ኢንፍራስትራክቸር (Network Infrastructure) መሰረተ ልማት የሚያገለግሉ ማቴርያሎች አቅርቦት፣ ዝርጋታ ተከላ ሙከራ (Testing) ማረጋጫ (Commissioning) በማከናወን ለስራ ዝግጁ አድርጎ ማስረከብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የግዥ ግልፅ ጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ በኢትዮ–ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የlnduction Furnace 3.3 ton

ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Submersible Pumps and Control Boards.

Reporter (Jul 12, 2026) Invitation for Open Bids Bid No. ORDA/NCB/PG/10/2026 The ORDA Ethiopia has a plan to purchase Submersible

አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-AB/002/2026-27.  1. አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ

የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ 1. የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን 2. የቢሮ ውስጥ

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር እና አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2018/2019 ዓ.ም. አንደኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2018/2019ዓ.ም አንደኛ ዙር