Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥርአብክመ /ኢቴቢ/ግ/ጨ 02/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮምፒዩተርና ተዛማጅ መሳሪያዎችን ከ ILO በተገኘ የድጋፍ በጀት ለ3ኛ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮምፒዩተርና ተዛማጅ መሳሪያዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Oct 06, 2026) Re-BIDBid Ref. No: – NCB/SCWSSSE/EM/01/2019 Shaggar City Water Supply and Sewerage Service Enterprise invites bidders for the Maintenance of different types of pumps. 1. The
Shaggar City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bidders for the Maintenance of Different Types of Pumps
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የባኮ ሎደር(ባለ ጎማ እስካቫተር) እና ገልባጭ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት
የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት አጠቃላይ ስፋታቸው በግምት 40,000.00 (አርባ ሺህ) ስኳር ሜትር በሆኑ ክርስታላይዜሽን ፖንዶች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ግምቱ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ኪዩቢክ ሜትር የጨው ምርት መቆፈር መከስከሰ፣ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከሚፈፅማቸው
የአዋሬ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በአንደኛ ዙር ጨረታ የሚያስፈልጉትን በዋናነት የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ቋሚ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎችን (ፈርኒቸር እና ኤክትሮኒክስ) እና የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የጥገና ሥራዎችን እና የጥገና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በምድብ (በሎት) ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር – አ/ጤ/ጣ – 001/2019 የአዋሬ ጤና ጣቢያ ለ2019
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የነሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጨ/001/2019 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የነሽ ሜዳ ቧንቧና
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማጠናቀቂያ ስራ ግንባታ ሲቪል ስራዎች /Civil Work/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/03/2019 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማጠናቀቂያ ስራ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የት/ት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች እና ሞንታርቦ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ የመጀ ደ/ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የሚከተሉትን
Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Invites Eligible Bidders for the Supply of Water Treatment Chemicals.
Ethiopian Herald (Oct 01, 2026) Invitation to Bid BID NO. NCB/Chem-Pol-Cal/AWSSSE/02/2019 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would
The Ministry of Industry is Seeking Expressions of Interest (EOI) from Eligible Consulting Firms for a Three-year Framework Arrangement to Provide Engineering Design, Construction Supervision, Contract Administration, and Related Multidisciplinary Consultancy Services for the Modjo Leather City Industrial Park in the Oromia Region.
Ethiopian Herald (Oct 01, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) International Competitive Bidding (ICB) Consultancy Services for Engineering Design,
The Himalayan Cataract Project Inc. (doing Business as Cure Blindness Project – CBP Ethiopia) Invites Licensed Audit Firms to Submit Technical and Financial Proposals for Annual Statutory Audit Services for the Fiscal Years 2026, 2027, and 2028.
Ethiopian Herald (Oct 01, 2026) INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT PROPOSAL The Himalayan Cataract Project Inc. (HCP) doing business as Cure