Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/021/2018 ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለማንፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱት ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ጃፓን – ቶዮታ በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የመስክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ያገለገለ መኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት
የቤቱ ስፋት 345.6 ካ.ሜ የሆነ ቤት እና ኮሮላ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ገበየሁ ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ ምህረት በርሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችንና እንዲሁም የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችን በብሔራዊ ገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ከዚህ በታች
የሻሸመኔ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የዉሃ ማጣርያ ኬሚካል፣ የዉሃ ቆጣሪ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ እና የባጃጅ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሻመኔ ከተማ መስተዳደር የሻሻመኔ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የዉሃ
የሐረሪ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ሚኒባስ የኤሌትሪክ መኪና እና Mobile Elevating Work Platforms ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለገቢዎች
ትሩ ላይት የህፃናት ልማት እ.ኤ.አ የ2026፣ 2027 እና የ2028 መጨረሻ ድረስ የሒሳብ ምርመራ ለሶስት አመት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ትሩ ላይት የህፃናት ልማት መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዲስ አበባ
የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office: Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b472fca0-a48a-4acb-9bc2-5d4b7831b6f6/open Lot Information
Prime Minister Office: Procurement of Samsung S24 Ultra
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5bc21cca-4d83-43dc-845f-c14c8d976158/open Lot Information