Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ 19/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል፡– በድጋሚ የወጣ 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) የ2018 ዓ/ም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ
የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በቢሾፍቱ ከተማ ባለ 3 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca92e2a1-3596-4b7f-8cbc-b8c408707d6b/open Reference
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖራሽን መገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው ለከባድ የጭነት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል Integrated Fleet and Tracking System (including Installation of Tracking Device) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/06/2018 ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖራሽን መገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው ለከባድ የጭነት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት
ዴቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን (ዳንፌ) ለጊዜያዊ ትምህርት ቤት የግንባታ እና የማገገሚያ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Jan 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DAN/0061 ለጊዜያዊ ትምህርት ቤት የግንባታ እና የማገገሚያ ስራዎች የጨረታ ጥሪ ዴቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ፣ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ገብቶ የሚያቀርብለት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሊፋ/08/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ፣ ማሽነሪዎችና
ነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ/ም እስከ 2020 ላሉት የሂሳብ አመታት ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Jan 14, 2026) ነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ lማስመርመር የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁ. 003/2018
Zeway Dugda Woreda Water Mineral and Energy Office Invites National Competitive Bids for the Upgrading and Expansion of the Abargeda-Ogolcho Rural Water Supply Project in Ubo Berricha Kebele, Arsi Zone.
Kallacha Oromiyaa(Jan 08, 2026) Beeksisa Caal-baasii CALLZEWAY-DUGDA WOREDA WATER MINERAL AND ENERGY OFFICE INVITATION FOR NATIONAL COMPITATORS OF BID (NCB)
ASDEPO Invites Contractors to Submit Bids for the Construction of One Women and Girls Safe Space (WGSS) in Kuyu Woreda, North Shewa Zone, Oromia Region.
Reporter(Jan 14, 2026) INVITATION TO RE-BID Procurement Number: ASDEPO/CW/001/2026 Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) is on
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንደ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
ቤቴል ስትሪት ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ኤይድ የ2025 ዓ/ም እ.ኢ.አ የበጀት ዓመት ያንቀሳቀሰውን ሂሳብ 14,100,000.00 ብር እና በሰነድ አራት አቃፊ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) ማስታወቂያ ቤቴል ስትሪት ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ኤይድ የ2025 ዓ/ም እ.ኢ.አ የበጀት ዓመት ያንቀሳቀሰውን ሂሳብ 14,100,000.00 ብር